#Human Rights
Target:
Deutschland Regierung
Region:
Germany

በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የወያኔ ሰላዮች በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ስም የሚነግዱ ግለ-ሰቦች፤ በጀርመን
አገር የፖለቲካ ጥገኝነት የሚጠይቁ ወገኖቻችንን በማጭበርበር፤ በቂ ግንዛቤ የሌላቸውን የተቸገሩ ኢትዮጵያውያንን በማታለል፤ መጠኑ ያልታወቀ ገንዘብ ከ2009 ዓ/ም ጀምሮ በህግወጥ መንገድ በመሰብሰብ ላይ ይገኛሉ::

Spione der TPLF/EPRDF haben in Deutschland fälschlicherweise unter dem Namen der Ethiopiahizeb Arbegnochginbar (EPPF) viele ahnungslose Asylbewerber seit dem Jahr 2009 um ihr Geld betrogen. Ebenso wurde die Bundesrepublik Deutschland von diesen Spionen betrogen. Der genaue Betrag den die Spione durch ihre illegale Taten verdienen konnten ist nicht bekannt.

ይህን ህገ ወጥ ድርጊት በህግ ፊት ለማቅረብና ለማስቆም የሚያስችል በዓለም አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀ የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰቢያ ሰነድ።
ከላይ በተገለጸው መሠረት ይህን ህገ-ወጥ ድርጊት የፈጸሙ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ነው!!
1. ሉዑል ቀስቅስ አስታጥቄ/Germany)
2/ አሰፋ ኃይሉ ማርየ/Germany)
3/ፕ/ር ሙሴ ተገኝ/Swezerland)

Mit Ihren Unterschiften wollen wir diese Ungerechtigkeit weltweit stoppen und die Spione endlich vor Gericht bringen.
Folgende Personen sind die Spione:
1. Leul Keskis Astatkie, wohnhaft in Deutschland
2. Assefa Hailu Mariye, wohnhaft in Deutschland
3. Prof. Musie Tegegn, wohnhaft in der Schweiz

ይህንን ፒቲሽን ስትፈርሙ ስማችሁ እንዳይታይ ከፈለጋችሁ Signature Display ከሚለው አጠገብ ያለችው ሳጥን ክሊክ በማድረግ ስምዎትን መደበቅ ይችላሉ

GoPetition respects your privacy.

The EPPF International petition to Deutschland Regierung was written by EPPF International Comitee (የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ዓለም አቀፍ ኃይል) and is in the category Human Rights at GoPetition.